by Nasir Abdu
January 12th 2020.

ፌዴራሊስት ሃይሎች ንቁ! ------------ ደጋግመን እንደገለፅነው "ብልፅግና" በሚል ስም የተሰባሰበው ሃይል አሀዳዊ ነው። ይሄ ቡድን ሕግን በመጣስ ጭምር በጥድፊያ እንዲቋቋም ያደረገው ደግሞ "አዴፓ" የተሰኘ የአማሮች ድርጅት ነው። ይሄ ሕገ-ወጥ ቡድን ቀጣዩን ምርጫ አሸንፎ የፌዴራሊዝም ስርአቱን ለማፍረስ አቅዷል። ያኔ ክልሎችን በማፍረስ አገሪቱን "ሰሜን፣ ደቡብ፣ ማእከላዊ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ" በሚል በአቅጣጫ ለማዋቀር አቅዷል። ይህንን እቅዱ ለመተግበርም የፌዴራሊስት ሃይሎችን አዳክሞ ለማጥፋት እየጣረ ይገኛል። ከዚህ ጥረቱ አንዱ የኦሮሞን ህዝብና መሪ ድርጅቱ ኦነግን ማዳከምና ማጥፋት ነው። በዚህም በአብይ አህመድ እና ኢታማዦር ሹም ሆኖ በጀነራል ሰዓረ ቦታ ላይ በተሾመው አማራው አደም መሐመድ የሚታዘዙ የአማራ ብሄር ተወላጅ የጦር አዛዦች በወለጋ ህዝብ ላይ ዘግናኝ ግፍ እየፈፀሙ መሆናቸው በቂ መረጃ አለን። እናም የኦሮሞ ህዝብ በታሪካዊ ጠላቶቹ የተደገሰለትን ጥፋት በአንድነት መመከት አለበት። አሀዳውያን "ኦነግን እናጠፋለን" እያሉ በግላጭ እየፎከሩ እርስበርስ መከፋፈል አያዋጣም። ሌሎች ፌዴራሊስት ሃይሎችም ከወንድም የኦሮሞ ህዝብ ጎን መሰለፍ አለባቸው❗ የሓ ፕረስ

View more on Facebook

Search Website

Search

Subscribe

Newsletter

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support