Select a date and time slot to book an Appointment
Date Of Appointment
የአብይ አሕመድ ግፍ በተጋሩ ላይ?
==========
በትግራይ ህዝብ ላይ እንዲህ መቀለድ የሚያዋጣ ከሆነ አብረን እናያለን?
ይህንን አይን ያወጣ ግፍ ተመልከቱ እንግዲህ!
ይህ ሰው ከአንገቱ በታች የማይሰራ ሽባ የሆነው በአብይ አህመድ ትእዛዝ መሬት ስር በተሰራ ጨለማና ቀዝቃዛ ክፍል ውስት ለወራት ያለፍርድ በመታሰሩ ነው?
በትግራይ ህዝብ ላይ በአብይ ትእዛዝ እየደረሰ ያለው ግፍ ፅዋው ሞልቶ ፈሷል?
በትግራይ ህዝብ ላይ ይህንን የምትፈፅሙ ከአብይ ጀምሮ ያላችሁ ሰዎች ነገ አገር ጥላችሁ ለመጥፋት የቆረጣችሁ እንደሆነም እንገነዘባለን።
የትም ብትደበቁ ዛሬ በትግራይ ህዝብ ላይ የምትፈፅሙት ግፍ ነገ መወራረዱ ግን አይቀርም?
ክብሮም ግደይ
View more on Facebook
We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!
Have a great day!
Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support