Select a date and time slot to book an Appointment
Date Of Appointment
ሰበር ዜና!!
-------
ህወሓት ለሁለት ቀናት ሲያካሂደው የቆየው አስቸኳይ ጉባኤውን በድል አጠናቀቀ፡፡ ብልፅግና ወደሚባለው አገር አፍራሽና አሀዳዊ ፓርቲ ላለመግባትም በይፋ ወሰኗል፡፡ በሕገ-ወጥ መንገድ የተቋቋመው ፓርቲ ሃገር የሚያፈርስ ነው በማለት ክፉኛ ተቃውሞታል፡፡
በትግራይ ላይ ለሚሰነዘረው ማንኛውም ትንኮሳ አለአንዳች ቅድመ ሁኔታ እንዲመከትም ጉባኤው ወሰኗል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እጃቸውን ያስገቡ የውጭ ኃያላት እጃቸውን እንዲሰበሰቡ፤ አለበለዚያ ቀጥሎ ለሚፈጠረው ችግር ኃላፊነት እንደሚወስዱ ጉባኤ ውስኗል፡፡
View more on Facebook
We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!
Have a great day!
Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support