Select a date and time slot to book an Appointment
Date Of Appointment
#ወለጋ
====================
ሰላማዊ ህዝብ ከአንድ አመት በላይ በፓርላማ ባልታወጀ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ መተዳደሩ ሳያንስ አሁን ደግሞ ግልፅ ጦረነት ተከፍቶበት በከባድ መሳሪያ እና ልዩ የመከላከያ ምልምሎች እየተገደለ , ሴቶች እየተፍሩ, ንብርት እየወደመ ይገኛል:: አሁን በወለጋ ህዝብ ላይ የተከፈትዉ ጦርነት ምናልባትም የጠላት ሀገራት በወረሩት ሀገር ላይ ከሚያደርሱትም የሞራል ስብራት, የንብርት ዉድመት እና የሰበዓዊ መብት ጥሰት በላይ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት እያደርሰ ነዉ::
ማንኛዉም መንግስት አስተዳድርዋለሁ በሚለዉ ህዝብ ላይ ኔትወርክ እጥፍቶ ድምፃቸዉን አፍኖ ጦርነት አያኬድም !!!
#ወለጋ
View more on Facebook
We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!
Have a great day!
Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support